ለሕክምና ጥያቄ የረሀብ አድማ24 ሰኔ 2008ዓርብ፣ ሰኔ 24 2008የቀድሞዉ የአንድነት ለዴሞክራሲ እና ለፍትህ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት አቶ ሀብታሙ አያሌዉ ተገቢዉን ሕክምና ዉጭ ሀገር ሄደዉ እንዲታከሙ የሚጠይቅ የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ዘመቻ ትናንት ማምሻዉን ተጀምሯል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል DW/F.Girmaማስታወቂያ[No title]This browser does not support the audio element. ናይሮቢ ኬንያ ዉስጥ በስደት የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን ጋዜጠኞች እና ፖለቲከኞችም የረሀብ አድማን ያከለ ጥሪያቸዉን ዛሬ ማቅረባቸዉ ተሰምቷል። እዚያ የሚገኘዉን ጋዜጠኛ ፋሲል ግርማን ስቱዲዮ ከመግባቴ አስቀድሞ በስልክ አነጋግሬዉ ነበር። ፋሲል ግርማ ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ