ለርዋንዳ የአውሮጳውያት ሀገራት ርዳታ መቋረጥ23 ሐምሌ 2004ሰኞ፣ ሐምሌ 23 2004ብሪታንያ፡ ኔዘርላንድስ እና ጀርመን ለርዋንዳ የሚሰጡትን ርዳታ አቋረጡ። እነዚሁ ለጋሽ ሀገሮች ይህን ርዳታ ለማቆም ሰሞኑን የወሰኑትማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል flickr/noodlepieማስታወቂያ ርዋንዳ በዴሞክራቲክ ኮንጎ ሬፓብሊክ የሚንቀሳቀሱ ዓማፅያንን መርዳትዋን የሚያረጋግጥ ማስረጃ የያዘ ዘገባ ካወጣ እና ዩኤስ አሜሪካም ለርዋንዳ የምትሰጥውን ወታደራዊ ርዳታ ማቋረጥዋን ካስታወቀች በኋላ ነው። ርዋንዳ የተመድን ዘገባ መሠረተ ቢስ ስትል ያስተባበለች ሲሆን፣ የምዕራባውያኑ መንግሥታትን ውሳኔ በትብቅ ነቀፋለች። ገበያው ንጉሤ አርያም ተክሌ ተክሌ የኋላ