1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለሶማሊያ ሰላም አዲስ ስልት

ሰኞ፣ ሐምሌ 19 2002

በሶማሊያ የባህር ላይ ወንበዴንዎችን ለመከላከል እና የተረጋጋች ሶማሊያን ለማነጽ የአዉሮጳዉ ኅብረት ለአገሪቱ ወታደራዊ ሥልጠና እየሰጠ ነዉ።

ምስል Bettina Rühl

ኅብረቱ እስከ መጭዉ 2011 የአዉሮጳዉያኑ ዓመት በኡጋንዳ 2000 የሶማሊያ ወታደሮችን አሰልጥኖ እንደሚጨርስ ተገልጿል። ጀርመንም እንዲሁ የሶማሊያን ወታደሮች ታሰለጥናለች። በአዉሮጳዉ ኅብረት ምክር ቤት የሶሻሊስት እንደራሴ ወ/ሮ አና ጎሜዝ የአዉሮጳዉ ኅብረት በአፍሪቃ ቀንድ የባህር ላይ ዉንብድናና በሶማሊያ እስላማዊ አክራሪዎችን ለመከላከል፤ የቀየሰዉን ስልት ማስተካከል አለበት ይላሉ። አዜብ ታደሰ ቀጣዩን ዘገባ አጠናቅራለች።

አዜብ ታደሰ /ሸዋዪ ለገሰ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW