ለቅርሶች ጥበቃ መታሰቡ
ማክሰኞ፣ ሰኔ 4 2005ማስታወቂያ
ቀደም ሲል ረዥም ዓመታትን እንዳስቆጠሩ ከሚነገርላቸዉ የአዲስ አበባ ቤቶች መካከል በተለያዩ ምክንያቶች የፈረሱ መኖራቸዉ ሲያነጋግር ቆይቷል። በቅርቡ ደግሞ እንዲፈርስ ተወስኖበት የተረፈዉ የመጀመሪያዉ የተስፋ ገብረ ሥላሴ የግል ማተሚያ ቤት ለባለ ንብረቱ ቤተሰብ የተመለሰ ሲሆን የራስ ከበደ አቲከ መኖሪያ ቤት የነበረዉን የቅርብ ባላደራ ማኅበር ተረክቦ ጽሕፈት ቤቱ አድርጎታል።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ሸዋዬ ለገሠ
ነጋሽ መሐመድ