ለተጨቆኑ ህዝቦች የሚሟገተው የጀርመን ድርጅትና ኒብል
ረቡዕ፣ ጥር 4 2003ማስታወቂያ
በተለይም ደግሞ ለውጭ አገር ዜጎች በኪራይ መልክ እየተሰጡ ባሉት ብዙ ሄክታር መሬቶች ላይ ለመንግስት ትችት እንዲያቀርቡ ድርጅቱ አሳስቧል። ለተጨቆኑ ህዝቦች የሚሟገተው ድርጅት ተጠሪ የሆኑት ኡርሊሽ ዴሊዎስን ስለተገለፀው ያለአግባብ የመሬት መቀራመትን አስመልክታ ልደት አበበ አነጋግራቸዋለች። ኒብል ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በሚወያዩበት ጊዜ ምን አይነት ርእሶችን ማንሳት አለባቸው? ከዘገባው ያገኙታል።
ልደት አበበ
ተክሌ የኋላ