ለንደን: የኢትዮጵያውያን ሀዘን እና ተቃውሞ
ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 20 2007ማስታወቂያ
አፍሪቃም የደረሰባቸውን ድብደባና ግድያ ለማውገዝ ፣ እንዲሁም፣ በየመን እና በሜድትሬንያን ባህር በኢትዮጵያውያን ላይ ስለሚደርሰው ችግር ሀዘናቸውን ለመግለጽ አሁን በለንደን አደባባይ ወጥተዋል። ኢትዮጵያውያኑ በትናንቱ ዕለትም ሰለባዎቹን በሻማ ማብራት አስበዋቸዋል። ድልነሳ ጌታነህን ሸዋዬ ለገሠ በስልክ አነጋግራዋለች።
ባለፈው ሳምንትም በበርሊን፣ በፓሪስ እና በስቶክሆልም የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ፣ኢትዮጵያውያን በየሃገሩ የሚደርስባቸውን ግድያ እና ችግር በማውገዝ በአደባባይ ቁጣቸውን እና ሀዘናቸውን ገልጸዋል።
ድልነሳ ጌታነህ/ሸዋዬ ለገሠ