ለአረና አቤቱታ የተሰጠ ማስተባበያ3 የካቲት 2002ረቡዕ፣ የካቲት 3 2002መጪዉ ግንቦት በኢትዮጵያ በሚካሄደው ምርጫ የሚሳተፈው ‘አረና ትግራይ’ ትግራይ ውስጥ በሶሶት ወረዳዎች አጋጠሙኝ በማለት ያቀረበው አቤቱታ ሀሰት ነው ሲሉ ወቀሳ የተሰነዘረባቸው የወረዳዎቹ ዋና አስተዳዳሪዎች አስተባባሉ ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግለአረና ትግራይ ፓርቲ አቤቱታ የተሰጠ ማስተባበያምስል AP GraphicsBank/DWማስታወቂያእነዚሁ የወረእለኽ የፀልምቲ እና የሽራሮ ዋና አስተዳዳሪዎች አረና ትግራይ ያቀረበው ስሞታ ከሀቅ የራቀ ነው ሲሉ ለዶይቼቬለ በስልክ ተናግረዋል ። መቀሌ የሚገኘው ወኪላችን ዩሀንስ ገብረ እግዚአብሄር ዝርዝር ዘገባ አለው ። ዩሀንስ ገብረ እግዚአብሄር ፣ ሂሩት መለሰ ሸዋዬ ለገሠ