ለአየር ንብረት ለዉጥ ተጠያቂ27 ግንቦት 2005ማክሰኞ፣ ግንቦት 27 2005ከፍተኛ ሙቀት፣ ኃይለኛ ንፋስ የቀላቀለ ዝናብ፤ የባህር መጠን ከፍ ማለት እንዲሁም የበረዶ መቅለጥ ከመጠን ያለፈ የአየር ሁኔታ መገለጫዎች ናቸዉ። እነዚህ ሁኔታዎች የአየር ንብረት ለዉጥ ምልክቶች መሆናቸዉንና የሰዎች እንቅስቃሴም ለዉጡን እንደሚያባብሰዉ ተመራማሪዎች ይስማሙበታል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ