1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለአገር አቀፍ ምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች 7ኛ ዙር የክርክር

ሰኞ፣ ሚያዝያ 11 2002

የፊታችን ግንቦት ወር ለሚካሄደዉ አገር አቀፍ ምርጫ በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የሚካሄደዉ ክርክር ቀጥሎአል። በሳምንቱ መጨረሻ የተደረገዉ ሰባተኛ ዙር የክርክር ርእስ

ምስል picture alliance/dpa

ግብርና እና የመሪት አስተዳደር በኢትዮጽያ የሚል ሲሆን በክርክሩ ገዥዉ ፓርቲ መሪት የመንግስት በመሆኑ ገበሪዉም በያዘዉ የመሪት ይዞታ ከፍተኛ ዉጤት እያስመዘገበ መሆኑን በጽኑ ሲከራከር ተቃዋሚዎች በበኩላቸዉ የሃብትና የስልጣን መሰረት የሆነዉ መሪት በመንግስት ባለቤትነት መያዙ ገበሪዉን የመንግስት ጭሰኛ አድርጎታል፣ በግብርና የተመዘገበዉም ዉጤት አነስተኛ በመሆኑ፣ ከተመጽዋችነት አልዳንም ሲሉ መከራከራቸዉ ተገልጾአል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዘገባ ልኮልናል።

ታደሰ እንግዳዉ፣ አዜብ ታደሰ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW