1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለኢትዮጽያ አስተዋጽኦ ላበረከቱ የክብር ሽልማት

ሰኞ፣ ግንቦት 23 2002

በተለያዩ የሞያ መስኮች አስተዋጽኦ ያበረከቱ ዉጤታማ የሆኑ ግለሰቦች የክብር ሽልማር ተበርክቶላቸዋል።

ለኢትዮጽያ አስተዋጽኦ ላበረከቱ የክብር ሽልማት
ምስል dpa - Bildfunk

ማህበረ ጊዎራን ዘረ ኢትዮጽያ የተባለ ድርጅት ዋሽንግተን ዲሲ ዉስጥ ትናንት ምሽት ለ 18ኛ ግዜ ባዘጋጀዉ የሽልማት ስነ-ስርአት ላይ በስፖርት፣ በሳይንስ ምርምር፣ በንግድ እና በኪነጥበብ ዘርፎች ኢትዮጽያን እና ኢትዮጽያዉያንን የሚጠቅም ተግባር የፈጸሙ እና ዉጤታማ የሆኑ ግለሰቦች አክብሮት ተቸሮአቸዋል። ዝርዝሩን የዋሽንግተን ዲሲው ወኪላችን አበበ ፈለቀ አድርሶልናል

አበበ ፈለቀ፣

አዜብ ታደሰ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW