1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

ሊቢያና የአፍሪቃ ህብረት

ዓርብ፣ ሚያዝያ 28 2003

የሊቢያ ጉዳይ አሁንም መፍትሄ አላገኘም። የአፍሪቃ ህብረት ለቀውሱ እልባት ለመስጠት የራሱን ጥረት እያደረገ ነው።

ምስል፦ dapd

ትላንት በጣሊያን ሮም የተሰባሰቡት አገናኝ ቡድን በሚል የሚጠሩት ሀገራት ለአማጺያን ድጋፍ ስለሚገኝበት ሁኔታ መነጋገራቸው ይታወሳል። ከዚህ ቀደም በለንደንና፤ በዶሀ ሊቢያን የተመለከተ ጉባዔ ሲዘጋጅ እንደማይሳተፍ አስታወቆ የነበረው የአፍሪቃ ህብረት በትላንቱ የሮም ስብሰባ ላይ ግን መሳተፉ ተነግሯል። የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ የአፍሪቃ ህብረት የሰላምና የጸጥታ ኮሚሽነርን ስለሊቢያ ጉዳይ አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ

መሳይ መኮንን

ነጋሽ መሀመድ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW