ሊቢያ፦ የሠላም ዕቅድ3 ሚያዝያ 2003ሰኞ፣ ሚያዝያ 3 2003በሊቢያ አማፂያንና የመንግስት ታማኝ ሃይላት የሚያካሂዱት ውጊያ አሁንም ቀጥሏል። የአፍሪቃ ኅብረት የሠላም ዕቅዱን ተግባራዊ ለማድረግ እየተንቀሳቀሰ መሆኑ ታውቓል። የጀርመን ዜና አገልግሎት DPA እንደዘገበው የሠላሙን ዕቅድ የሊቢያው መሪ ሙኣማር ጋዳፊ ተቀብለውታል። አማፂያን ግንማገናኛዉን ኮፒ አድርግኔቶ አፀፌታ መውሰዳችን አይቀርም ሲል አስጠንቅቓልምስል DWማስታወቂያየሠላሙን ዕቅድ ተመልክተው መልስ እንደሚሰጡበት ገልፀዋል። አያይዘው ከሁሉ አስቀድሞ የሊቢያው መሪ ጋዳፊና ልጆቻቸው ከሀገር መውጣት አለባቸው ሲሉ ተደምጠዋል። ማንተጋፍቶት ስለሺ ዝርዝር ዘገባ አለው። ማንተጋፍቶት ስለሺ ሽዋዮ ለገሰ