ታሪክልዑል ሉዊ ዋጋሶሬ፤ የንጉሥ ልጅ የዲሞክራሲ ታጋይ01:47This browser does not support the video element.ታሪክ ማንተጋፍቶት ስለሺ ሥዩም Mantegaftot Sileshi11 ሚያዝያ 2010ሐሙስ፣ ሚያዝያ 11 2010ቡሩንዲ ሠላማዊ በኾነ ሽግግር ነጻነቷን እንድታውጅ የልዑል ሉዊ ዋጋሶሬ ተግባር ልዩ ሥፍራ ይሰጠዋል። ምንም እንኳ የንጉሥ ልጅ ቢኾኑም ስለ ዲሞክራሲ በመስበክ፤ የሀገሪቱ የመጀመሪያው ጠቅላይ ሚንሥትርም መኾን ችለዋል። የአፍሪቃ ብሔርተኞቹ የኮንጎው ፓትሪስ ሉሙምባ፣ የታንዛኒያው ዡሊዬስ ኒዬሬሬ እና የጋናው ክዋሜ እንኩርማህ ወዳጅ ልዑል ሉዊ ዋጋሶሬ በሀገራቸው የተከበሩ ጀግና ናቸው። #ARAMHማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ