ሕዝብን ያስመረረው የቴሌኮም አገልግሎት4 ኅዳር 2007ሐሙስ፣ ኅዳር 4 2007ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ እና በክልሎች በሚሰጠው አገልግሎቱ ላይ የሚታየው ጉድለት ተጠቃሚዎችን ቅር አሰኘ። በተለይ ተገልጋዮች በሞባይል ስልክ እና በኢንተርኔት መቆራረጥ እጅግ መማረራቸውን ከመግለጽ ወደኋላ አላሉም።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል APማስታወቂያ ብዙ የተነገረለት እና ብዙ ገንዘብ የወጣበት የአዲስ አበባ የማስፋፊያ ፕሮጀክትም መጀመሪያ ላይ ካሳየው ጥቂት መሻሻል በስተቀር የተጠበቀውን ውጤት አለማስገኘቱን ተገልጋዮች ለዶይቸ ቬለ ገልጸዋል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ