1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መሰደድ የተገደዱት የግሉ ፕሬስ ጋዜጠኞች

ረቡዕ፣ ነሐሴ 23 1999

በጸጥታ ኃይላት ክትትልና በደረሰባቸው እስራት፡ እንዲሁም፡ የብዙ ዓመታት እስራት ሊያስፈርድባቸው በሚችል ክስ ሰበብ ሁለት የሳምንታዊ ጋዜጦች «ዳግም ወንጭፍ» እና አንድ የ «ሰይፈ ነበልባል» ጋዜጦች ዋና እና ምክትል አዘጋጂዎች ሀገር ለቀው ወደ ኬንያ ከመሰደድ በስተቀር ሌላ አማራጭ እንዳልነበራቸው ለዶይቸ ቬለ ገለጹ።

የፕሬስ ነጻነት ጭቆና ምልክት
የፕሬስ ነጻነት ጭቆና ምልክትምስል picture-alliance / dpa
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW