1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መተከል ዞን ታጣቂዎች ሰዉ ገደሉ

ረቡዕ፣ ኅዳር 1 2014

በበኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ድባጤ ወረዳ የሸመቁ ታጣቂዎች  ባለፈዉ ሰኞ በከፈቱት ተኩስ 4, ሰዎች ገደሉ።ሌሎች 6 ሰዎች አቆሰሉ።ትናንት በዜና እንደዘገብነዉ ታጣቂዎቹ ሰላማዊ ሰዎችን ከመግደል፣ ማቁሰላቸዉ በተጨማሪ የአካባቢዉን ገበሬዎች የቀንድ ከብቶች ዘርፈዋልም

Karte Äthiopien Metekel EN

በመተከል ዞን አሁንም «ሰላማዊ ሰዎች እየተገደሉ ነዉ» ነዋሪዎች

This browser does not support the audio element.

በበኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ድባጤ ወረዳ የሸመቁ ታጣቂዎች  ባለፈዉ ሰኞ በከፈቱት ተኩስ 4, ሰዎች ገደሉ።ሌሎች 6 ሰዎች አቆሰሉ።ትናንት በዜና እንደዘገብነዉ ታጣቂዎቹ ሰላማዊ ሰዎችን ከመግደል፣ ማቁሰላቸዉ በተጨማሪ የአካባቢዉን ገበሬዎች የቀንድ ከብቶች ዘርፈዋልም።የአሶሳዉ ወኪላችን ነጋሳ ደሳለኝ ያነጋገራቸዉ የወረዳዉ ነዋሪዎች እንደገለፁት የመከላከያ ሠራዊትና ከተለያዩ ክልሎች የዘመቱ ሚሊሺያዎች የመተከል ዞንን ፀጥታ እየተቆጣጠሩ ቢሆንም ታጣቂዎች ሰላማዊ ሰዎችን መግደል፣ ማቁሰልና መዝረፋቸዉ እንደቀጠለ ነዉ።

ነጋሳ ደሳለኝ

ነጋሽ መሐመድ

አዜብ ታደሰ

 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW