1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«ገዥው ፓርቲ ህዝብን ለአደጋ እያጋለጠ ነው»

ዓርብ፣ ሐምሌ 1 2014

ሦስት የፖለቲካ ፓርቲዎች የዜጎችን ደህንነት መጠበቅ ያልቻለው ያሉት ገዥው ፓርቲ ከአሸባሪዎች ባልተናነሰ ህዝብን ለአደጋ እያጋለጠ ነው ሲሉ ከሰሱ ። የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት(መኢአድ)ና የኢትዮጰያ ህዝቦች አንድነት ፓርቲ(ኢህአፓ)ና እናት ፓርቲ፣መሪዎች ዛሪ ለመገናኛ ብዙሀን በሰጡት መግለጫ ሰው ሰራሽ ያሉት እልቂት እንዲቆም ጠየቀዋል።

Karte Äthiopien englisch

ገዥው ፓርቲ ህዝብን ለአደጋ እያጋለጠ ነው

This browser does not support the audio element.

 


ሦስት የፖለቲካ ፓርቲዎች የዜጎችን ደህንነት መጠበቅ ያልቻለው ያሉት ገዥው ፓርቲ ከአሸባሪዎች ባልተናነሰ ህዝብን ለአደጋ እያጋለጠ ነው ሲሉ ከሰሱ ።እናት ፓርቲ ፣ የኢትዮጰያ ህዝቦች አንድነት ፓርቲ (ኢህአፓ) እና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት( መኢአድ) መሪዎች ዛሪ ረፋዱ ላይ ለመገናኛ ብዙሀን በሰጡት መግለጫ ሰው ሰራሽ ያሉት እልቂት እንዲቆምም ጠየቀዋል። 
ሀና ደምሴ 
ኂሩት መለሰ
ማንተጋፍቲት ስለሺ 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW