1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መድረክ ፣ ከገዥው ፓርቲ ጋር ለመደራደሪያ ያነሳቸው ነጥቦች፣

ማክሰኞ፣ ጳጉሜን 3 2001

የ 8 ፓርቲዎችና የ 2 ግለሰቦች ጥምር የሆነው መድረክ፣ ለዴሞክራሲያዊ ምክክር በኢትዮጵያ (በምህጻሩ መድረክ)በ 2002 ዓ ም፣ በኢትዮጵያ ለሚካሄደው ምርጫ፣ በገዥው ፓርቲና በተቃዋሚዎች መካከል ከተጀመረው ድርድር ራሱን በሳምንቱ መጨረሻ ላይ አግልሏል።

እምብዛም ሰፊ ምርት የማያስገኘው የኢትዮጵያ ጥንታዊ የመሬት አስተራረስ ዘዴ፣ምስል AP

መድረኩ፣ ከድርድሩ ራሱን ያገለለው በምርጫ ወቅት፣ ፓርቲዎች፣ ሊከተሉት ከሚገባው ሥነ-ምግባር ና አካሄድ በተጨማሪ ፣ ከገዥው ፓርቲ ጋር ጎን ለጎን ሊደራደርባቸው የሚፈልጋቸው ጉዳዮች አብረው መካሄድ እንዳለባቸው በማስታወቁ ነው። መድረክ ከዚህም ሌላ፣ በተናጠል ከገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ ጋር መደራደር እንደሚፈልግ አስታውቋል። ታደሰ እንግዳው ዝርዝር ዘገባ አለው።

ተክሌ የኋላ/ሒሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW