መፍትሔ የሚሻው የመኪና አደጋ ችግር10 ሚያዝያ 2008ሰኞ፣ ሚያዝያ 10 2008በአዲስ አበባ እና በሌሎች የአገሪቱ ከፊሎች የሚከሰት የመኪና አደጋ እየባሰ መሄዱ ተገለጸ። መንግሥት ይህንኑ ከዓመት ዓመት የብዙ ዜጎችን ሕይወት እየቀጠፈ ያለውን አሰቃቂ አደጋ መንሥዔ በመለየት ባስቸኳይ መፍትሔ እንዲፈልግለት ነዋሪዎች እያሳሳቡ ነው።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል፦ DW/Y. Geberegziabeherማስታወቂያ[No title]This browser does not support the audio element. ዮሐንስ ገብረ ገብረእግዚአብሔር አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ