ሙስናን የተመለከተው የፍርድ ቤት ውሎ19 ግንቦት 2005ሰኞ፣ ግንቦት 19 2005የኢትዮጵያ ፌዴራል የሥነ ምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን በሙስና ጠርጥሮ ከሁለት ሣምንታት ገደማ በፊት ያሰራቸው የግምሩክ ከፍተኛ ባለሥልጣናትና የባለሀብቶች የምርመራ የጊዜማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል APማስታወቂያ ገደብ ጉዳይ ዛሬ እንደገና በፍርድ ቤት ሲደመጥ ዋለ። ስለፍርድ ቤቱ ውሎ ስቱዲዮ ከመግባቴ በፊት ያነጋገርኩት ወኪላችንን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ቀጣዩን ማብራሪያ ሰጥቶዋል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ