ማሊ እና የፈረንሣይ ዘመቻ6 ጥር 2005ሰኞ፣ ጥር 6 2005የፈረንሣይ ጦር በምዕራባዊ ማሊ ሰሜናዊ አካባቢ የሚንቀሳቀሱትን አክራሪ ሙሥሊም ቡድኖችን ግሥጋሴ መግታቱ ተነገረ። የፈረንሣይ አየር ኃይል ኮና የተባለችውን ሰሜናዊ ማሊ ከተማን ከአል ቓይዳ ጋ ግንኙነት አላቸውማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል Reutersማስታወቂያ ከሚባሉት አክራሪ ሙሥሊሞች ማስለቀቁም ተሰምቶዋል። የብራስልስ ወኪላችን ገበያው ንጉሤ የፈረንሣይ ጦር ኃይል ካለፈው ዓርብ ወዲህ በማሊ ስለጀመረው ዘመቻ የአውሮጳ ህብረት አቋምን እንደሚከተለው ያብራራል። ገበያው ንጉሤ አርያም ተክሌ