ማርች 8 እና ወንዶች
ረቡዕ፣ የካቲት 29 2009ማስታወቂያ
በየዓመቱ በጎርጎሮሳዊው መጋቢት ስምንት በሚከበረው የዓለም የሴቶች ቀን የሴቶች መብቶች እንዲከበሩ እና እኩልነታቸው እንዲረጋገጥ ተደጋጋሚ ጥሪዎች ይቀርባሉ ። ዘንድሮም ተመሳሳይ ጥሪ ነው የተላለፈው ። ከዚሁ ጋር ህብረተሰቡ ሴቶች እና ሥራቸውን ዝቅ አድርጎ የመመልከት ልምዱን እንዲያስቀርም የሚያሳስቡ መልዕክቶችም ይተላለፋሉ ። ለመሆኑ በኢትዮጵያ ወንዶች ህብረተሰቡ በዘልማድ የሴት በሚላቸው ሥራዎች ላይ ምን ያህል ይሳተፋሉ ? በጉዳዩ ላይ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን አነጋግሯል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ