ማይክሮሶፍት ኦፊስ 2007 በአማርኛ ቋንቋ20 ሚያዝያ 2002ረቡዕ፣ ሚያዝያ 20 2002የማይክሮሶፍት ኩባንያ ተጠቃሚዎች በአማርኛ ቋንቋ ሊጠቀሙበት የሚችሉት አዲስ ሶፍትዌር አዘጋጅቶ ለገበያ አቀረበ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግየማይክሮሶፍት ኩባንያ ባለቤት ቢል ጌትስምስል APማስታወቂያ ኩባንያው ከኢትዮጵያ መረጃ ቴክኖሎጂ ማስፋፊያ ድርጅት እና ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር ባደረገው ትብብር አዲሱን ሶፍትዌር ሊያመርት መብቃቱን የኩባንያው የንግድ ማስፋፊያው ዘርፍ የምስራቅ እና ደቡባዊ አፍሪቃ ኃላፊ አቶ ነዋይ በየነ ገልጸዋል። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌተክሌ የኋላ