[No title]
This browser does not support the audio element.
በኢትዮጵያ የድርቅ ተጎጂዎችን ለመርዳት የተገዛውን እህል ከተጨናነቀው የጅቡቲ ወደብ ወደ ኢትዮጵያ የማጓጓዙ ስራ እክል ገጥሞታል። ችግሩን ለማቃለል ሥለሚወሰደዉ እርምጃ የኢትዮጵያ ማሪታይም ጉዳዮች ባለሥልጣን ዋና ዳይሪክተር አቶ መኮንን አበራን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮኃንስ ገ/እግዚአብሄር አነጋግሮ አጠር ያለ ዘገባ ልኮልናል።
ዮኃንስ ገ/እግዚአብሄር
አዜብ ታደሰ