ምሩቃን እና የኢትዮጵያ የስራ ፖሊሲ24 ሐምሌ 2004ማክሰኞ፣ ሐምሌ 24 2004ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚወጡ ምሩቃን እና ሥራ የማግኘት ዕድላቸውማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ ኢትዮጵያ በያመቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን ከከፍተኛ ተቋማት በዲፕሎማ እና በዲግሪ ታስመርቃለች። እነዚሁ ተመራቂዎች በተማሩበት የትምህርት ዘርፍ ስራ ለማግኘት የሚያደርጉት ጥረት ግን እንደሚፈለገው ውጤት እንዳላስገኘላቸው ነው የሚገልጹት። አርያም ተክሌ