ምርትን ለማሻሻል ዘመናዊ እርሻ
ዓርብ፣ መጋቢት 6 2005ማስታወቂያ
የጀርመን ቴክኒካዊ ተራድኦ ድርጅት ከግብርና ሚኒስቴር ጋ በመተባበር የከፈተዉ የኢትዮ ጀርመን የግብርና ስልጠና ማዕከል ትናንት በቆሎምሳ የእርሻ ምርምር ማዕከል ባዘጋጀዉ የመስክ ጉብኝት የተሳተፉት ባለሙያዎች ለተሻለ ምርት የተሻለ የአስተራረስ ስልትን መከተል እንደሚያስፈልግ ገልጸዋል። በጉብኝቱ የተሳተፈዉ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዘገባ ልኮልናል፤
ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር
ሸዋዬ ለገሠ
ሂሩት መለሰ