1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ምርጫና የመናገር ነፃነት በኢትዮጵያ

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 22 2007

ተሳታፊዎችና ጥናታዊ ፅሁፍ አቅራቢዎች እንደሚሉት የኢትዮጵያ መንግሥት የመናገር መብትና ነፃነትን ማክበር አለበት

ምስል DW

ኢትዮጵያ ዉስጥ በመጪዉ ግንቦት በሚደረገዉ ምርጫ የሚወዳደሩ ፖለቲከኞች የመናገር፤ መራጩ ሕዝብ አማራጭን የማግኘት መብቶቻቸዉ እንዲከበር አዲስ አባባ ዉስጥ ሥለ ምርጫ በተነጋገረ ስብሰባ ላይ የተካፈሉ ወገኖች ጠየቁ። ቪዥን ኢትዮጵያ የተሠኘዉ ድርጅት ዛሬ ያዘጋጀዉ ዉይይት ተሳታፊዎችና ጥናታዊ ፅሁፍ አቅራቢዎች እንደሚሉት የኢትዮጵያ መንግሥት የመናገር መብትና ነፃነትን ማክበር አለበት።ተወያዮቹ በመጪዉ ምርጫ የሚሳተፈዉ ሕዝብ ድምፁን የሚሰጠዉ ወይም የሚመርጠዉ በእዉቀት ላይ ተመስርቶ መሆን አለበት።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝር ዘገባ ልኮንልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW