ምርጫ በዚምባብዌ20 መጋቢት 2000ቅዳሜ፣ መጋቢት 20 2000ዚምባብዌ ውስጥ በዛሬው ዕለት ፕሬዚደንትታዊና ም/ቤታዊ ምርጫ ሲካሄድ ዋለ። ምርጫው ሀገሪቱ ለምትገኝበት ብርቱ የኤኮኖሚ ቀውስ ለሚወቀሱት ለፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ ትልቅ ፈተና ሆኖ ነው የሚታየው። በሙጋቤ አንጻር ተፎካካሪ በመሆን ለፕሬዚደንቱ ሥልጣን በዕጩነት የቀረቡት የቀድሞው የሀገሪቱ የገንዘብ ሚኒስትር ሢምባ ማኮኒና የዴሞክራሲው ለውጥ እንቅስቃሴ መሪ ሞርጋን ስቫንጊራይ ናቸው። ሁለቱም ዕጩዎች ፕሬዚደንት ሙጋቤን ምርጫውን ለማጭበርበር አቅደዋልማገናኛዉን ኮፒ አድርግፕሬዚደንት ሙጋቤ ድምጽ ሲሰጡምስል APማስታወቂያ በሚል ይወቅሱዋቸዋል።