1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ምርጫ ከአዋሽ እስከ ቢሾፍቱ

ሰኞ፣ ሰኔ 14 2013

ከአዋሽ እስከ ቢሾፍቱ ባለው መስመር ምርጫው በሰላም ሲከናወን ውሏል። በተዘዋወርንባቸው የምርጫ ጣቢያዎች ፤ ጣቢያዎቹ ለመራጮች ምቹ አለመሆን፤ ከኮቪድ 19 መከላከያ ከሆኑት አንዱን ማለትም የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል ካለማድረግ በቀር በሰላም ሲከናወን አስተውለናል።

Äthiopien | Parlamentswahl in Bishoftu
ምስል Y. Gebre Egziabher/DW

ስድስተኛው ብሔራዊ ምርጫ

This browser does not support the audio element.

ከአዋሽ እስከ ቢሾፍቱ ባለው መስመር ምርጫው በሰላም ሲከናወን ውሏል። በተዘዋወርንባቸው የምርጫ ጣቢያዎች ፤ ጣቢያዎቹ ለመራጮች ምቹ አለመሆን፤ ከኮቪድ 19 መከላከያ ከሆኑት አንዱን ማለትም የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል ካለማድረግ በቀር በሰላም ሲከናወን አስተውለናል። ወደ አፋር፣ አዳማ እና ቢሾፍቱ ብቅ ብሎ ምርጫውን ያስተዋለው ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አዲስ አበባ ሲደርስ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW