1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ምርጫ ያልተካሄደባቸው ሶማሌና ሐረሪ

ረቡዕ፣ ሰኔ 16 2013

በአብዛኛው የሀገሪቱ አካባቢዎች ከትናንት በስተያ ስድስተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ሲካሄድ፤ ምርጫ ባልተደረገባቸው የሶማሌ እና ሀረሪ ክልሎች በዕለቱ የጸጥታ ድባብ ሰፍኖባቸው እንደነበር ነዋሪዎች አመለከቱ።

Karte Sodo Ethiopia ENG

የክልሉ የነዋሪዎች አስተያየት

This browser does not support the audio element.

በአብዛኛው የሀገሪቱ አካባቢዎች ከትናንት በስተያ ስድስተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ሲካሄድ፤ ምርጫ ባልተደረገባቸው የሶማሌ እና ሀረሪ ክልሎች በዕለቱ የጸጥታ ድባብ ሰፍኖባቸው እንደነበር ነዋሪዎች አመለከቱ። ዶቼ ቬለ ያነጋገራቸው የሶማሌና ሀረሪ ክልል ነዋሪዎች በዕለቱ ምርጫ በክልላቸው አለመካሄዱ ቅሬታ እና ስጋት መፍጠሩንም ገልጸዋል። ቦሰማሌ እና ሀረሪ ክልሎች በተለያዩ ምክንያቶች ምርጫ ማካሄድ አለመቻሉን የገለጠው ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በመጪው ጷግሜ 1 ቀን 2013 በክልሎቹ ምርጫ እንደሚያካሂድ ማስታወቁ ይታወሳል።

መሳይ ተክሉ

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW