ሞዛንቢክ ዉስጥ የተሰወሩት 15ቱ ኢትዮጽያዉያን አትሌቶች
ሐሙስ፣ መስከረም 11 2004ማስታወቂያ
በየ 4 ቱ ዓመት አንድ ጊዜ በሚካሄደው በ 10ኛው የመላ አፍሪቃ የስፖርት ውድድር ማፑቶ፤ ሞዛምቢክ ውስጥ ከተሳተፉት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች መካከል 15ቱ መሠወራቸው ባለፈዉ ሳምንት መገባደጃ ላይ ይፋ መሆኑ የሚታወስ ነዉ። የዶቸ ቬለዉ የፖርቱጋል ቋንቋ ክፍል ከሞዛንቢክ የፖሊስ ዋና መስሪያ ቤት ቃል አቀባይ ጋር ተነጋግሮ ያስተላለፈዉን ዘገባ አዜብ ታደሰ እንዲህ ታቀርበዋለች።
አዜብ ታደሰ
ተክሌ የኋላ