ታሪክራስ ጎበና ዳጬ01:49This browser does not support the video element.ታሪክ10 ግንቦት 2013ማክሰኞ፣ ግንቦት 10 2013ጎበና ዳጬ ወይም ራስ ጎበና ዳጬ የሸዋው ንጉስ የነበሩት ሳህለ ማርያም ወይም ኃላ ላይ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት የሆኑት ዳግማዊ ምኒልክ የቀኝ እጅ እንደነበሩ ይነገራል። ራስ ጎበና ዳጬ ከምኒልክ ጎን በመሆን በምኒልክ ዘመን በርካታ ውጊያዎችን አሸንፈዋል። ይሁንና የራስ ጎበና የታሪክ ቅርስ ዛሬ ድረስ አከራካሪ ነው።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ