1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ራድዮ ኤሬና

ረቡዕ፣ መጋቢት 8 2002

በስደት ላይ ባሉ የኤርትራ ጋዜጠኞች አነሳሽነት የተቋቋመው ራድዮ ኤሬና የተሰኘው የሬድዮ ፕሬግራም ካለፈው ሀምሌ ወር ጀምሮ በየቀኑ በትግሪኛ ቋንቋ ወደ ኤርትራና አካባቢው ልዩ ልዩ ዝግጅቶችን በማስተላለፍ ላይ ነው ።

ምስል DW

ለአንድ ሰዓት ያህል የሚሰራጨው ይህ በሳተላይት አማካይነት የሚተላለፈው የራድዮ ፕሮግራም መቀመጫውን ፓሪስ ባደረገው በድንበር የለሹ የጋዜጠኞች ማህበር በዋናነትየሚረዳ ሲሆን ሌሎች የፈረንሳይ መገናኛ ብዙሀንና አንዳንድ ድርጅቶችም ለራድዮ ጣቢያው እገዛ ያደርጋሉ ። ገበያው ንጉሴ ከብራሰልስ ስለዚሁ የራድዮ ፕሮግራም ዘገባ ለኮልናል ።

ገበያው ንጉሴ፤ ሂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW