«ሬሳ ከምድር ቤቱ»1 ግንቦት 2003ሰኞ፣ ግንቦት 1 2003ይህ በጀርመናዊው ጋዜጠኛና ደራሲ ማርኩስ ፍሬንሰል ተደርሶ ለንባብ የበቃው መጽሐፍ ስለ አፍሪቃ በተለይም ስለኢትዮጵያ ውስጣዊ ጉዳይ በዝርዝር ያትታል። መጽሐፉ «ሬሳ ከምድር ቤቱ» ወይንም «ከወለሉ ስር» የሚል ትርጓሜ ይይዛል። በጀርመንኛ Leichen im Keller የሚል ርዕስ ይዞ ነው የወጣው።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግ«ሬሳ ከምድር ቤቱ» በአፍሪቃ ዙሪያ ያጠነጥናልምስል HIIKማስታወቂያመጽሐፉ የጀርመን መንግስትን እና የኢትዮጵያ መንግስትን እኩል ይተቻል። የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለ-ሚካኤል ይህን አነጋጋሪ መጽሐፍ አንብቦ የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅሮልናል። ይልማ ኃይለ-ሚካኤል ማንተጋፍቶት ስለሺ ነጋሽ መሐመድ