ሰላማዊ ሰልፈኞች «ትራምፕ ዘረኛ ናቸዉ!»
ማክሰኞ፣ ጥር 23 2009ማስታወቂያ
ምንም እንኳ የብሪታንያዋ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶናልድ ትራምፕ ስልጣን ላይ ከወጡ የዋሽንግተኑን መንግስት የጎበኙ የመጀመርያዋ ከፍተኛ ባለስልጣን ቢሆንም በሚሊዮን የሚቆጠሩ ብሪታንያዉያን ትራምፕ ወደ የለንደንን መንግሥት ለመጎብኘት እቅድ ካለ ይፋዊ አቀባበል እንዳይደረግላቸዉ «ትራምፕ ዘረኛ፤ ትራንፕ ወደዚህ እንዳይመጡ» ሲሉ እየወተወቱ ነዉ። የለንደንዋ ዘጋብያችን ሃና ደምሴ በሰላማዊ ሰልፉ ላይ ተገኝታ ዘገባ ልካልናለች።
ሃና ደምሴ
አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሃመድ