1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ዲጂታል ዓለምአፍሪቃ

የዲጂታል ግንዛቤ «ሰው ሰራሽ እውነታ»ድራማ

ዓርብ፣ ሐምሌ 26 2016

ታሪኩ የአንድን መረጃ ወይም ዜና ትክክለኛነት እንዴት ማጣራት እና ማወቅ እንደሚቻል ላይ ያተኩራል። ይህም የሚከናወነው ኢንዙና በተባለችው ምናባዊ ከተማ በሚገኝ ኮንዶሚኒየም ውስጥ አንድ አፓርታማ ስለሚጋሩ ሶስት የወንድማማች ልጆች ሲሆን እነሱም አብረው እና ከህብረተሰቡ ጋር በሚኖሩበት ወቅት ስለሚገጥሟቸው የተለያዩ ፈተናዎች ይዳስሳል።

«ሰው ሰራሽ እውነታ»ድራማ

ክፍል 1«ትርምስ!»

This browser does not support the audio element.

እምነት፣ ጀምበሬ እና ራሒም በደም ቢተሳሰሩም ስለ ህይወት እና ማህበረሰቡ ያላቸው አመለካከት የተለያየ ነው። እነሱም አስተያየታቸውን ከመናገር ወደ ኃላ አይሉም። አንዳንድ ጊዜም በዚህ አመለካከታቸው እርስ በርስ ይጣላሉ። ግን ደግሞ አንዳቸው ለሌላቸው ያስባሉ፣በችግር ጊዜም ይደርሳሉ። በደራሲ ጄምስ ሙሃንዶ የተፃፈው ይህ ታሪክ የኢንዙና ከተማ ሁለት የፖለቲካ እጩዎች ዝናቡ እና ቃቆ ለሚፎካከሩበት ምርጫ እንዴት እንደሚዘጋጁ ያስደምጠናል። ውጤቱ ይፋ በሚሆንበት ጊዜም የተለያዩ አስተያየቶችን ይሰጣሉ። ከተማ ውስጥም የሁለቱ ወገኖች ውጊያ የከፈቱበት ትርምስ ይከናወናል። ከዚህ ኋላ ያለው ሰው ማን ይሆን? 

ደራሲ: ጀምስ ሙሀንዶ (ኬንያ)

ትርጉም : እሸቴ በቀለ

ፕሮዲውሰር : ልደት አበበ / ሃና ደምሴ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ ዘገባዎች አሳይ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW