1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«ሰዎች ለሰዎች » ድርጅት እና ወቀሳ

ረቡዕ፣ የካቲት 6 2005

የተለያዩ የጀርመን ጋዜጦች፤ ሰሞኑን ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ፕሮጀክቶችን በሚያንቀሳቅሰው በቀድሞው ታዋቂ የፊልም ተዋናይ ካርል ሃይንትዝ በኧም በተመሠረተው «ሰዎች ለሰዎች»(Menschen für Menschen) በተሰኘው ድርጅት ላይ ጠንከር ያለ ሂስ ሰንዝረዋል።

ምስል picture alliance/dpa

ለድርጅቱ በሚሊዮን የሚቆጠር ዩውሮ የሚለግሱ ጀርመናውያን ከበርቴዎችም ፤ ከእንግዲህ እርዳታ አንለግስም ማለታቸውን  BILD የተባለው የበርሊን ዕለታዊ ጋዜጣ ጽፏል ። ጉዳዩን የተከታተለው የበርሊኑ ዘጋቢአችን ይልማ ኀይለ -ሚካኤል የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል።

ይልማ ኃ/ሚካኤል

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW