1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሱዳን የሚገኙ ኢትዮጽያዉያን ስደተኞች

ማክሰኞ፣ የካቲት 27 1999

በሱዳን በሚገኘዉ የተባበሩት መንግስታት ስደተኞች ቢሮ ተጠልለዉ የነበሩ ኢትዮጽያዉያን ስደተኞች በሱዳን ፖሊስ መባበረራቸዉን ሱዳን ትሪቡነ የተሰኘ አንድ የሱዳን ድረ-ገጽ አስታወቀ

ጁባ-ፖስት የተባለዉ የዜና ወኪል እንደገለጸዉ በሱዳን ካርቱም በሚገኘዉ ዩኤንኤችሲአር ቅጽር ግቢ ከታህሳስ ወር ጀምሮ ተጠልለዉ የነበሩ ኢትዮጽያን በፖሊስ እንዲባረሩ ተደርጎአል። እንደ ፖሊስ መግለጫ ስደተኞቹ እነሱነታቸዉን የሚገልጽ ምንም አይነት መረጃ ስለሌላቸዉ ወደ አገራቸዉ መመለስ አለባቸዉ ነዉ። ዝርዝሩን አዜብ ታደሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW