1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስለ ሲዳማ የክልልነት ጥያቄ የህዝብ አስተያየት

ሐሙስ፣ ሐምሌ 11 2011

ክልል የመሆን ጥያቄ ማቅረብ መብት ስለ መሆኑ ብዙዎች ይስማማሉ።ሆኖም ጥያቄውን በኃይል እና በዛቻ ለማስፈጸም የሚደረገውን እንቅስቃሴ ግን ይቃወማሉ።አስተያየት ሰጭዎቹ ጥያቄ አቅራቢዎቹ ሃገሪቱ የምትገኝበትን ሁኔታ ከግምት ውስጥ በማስገባት ታግሰው እንዲጠብቁ ይመክራሉ

Äthiopien Addis Abeba Motorräder aus Stadt verbannt
ምስል DW/Solomon Musche

 የህዝብ አስተያየት

This browser does not support the audio element.

በሲዳማ የክልልነት ጥያቄ አቀራረብ፣ እና በምርጫ ቦርድ መልስ እንዲሁም በጥያቄው አተገባበር ላይ የተለያዩ አስተያየቶች ይሰማሉ። ክልል የመሆን ጥያቄ ማቅረብ መብት ስለ መሆኑ ብዙዎች ይስማማሉ።ሆኖም ጥያቄውን በኃይል እና በዛቻ ለማስፈጸም የሚደረገውን እንቅስቃሴ ግን ይቃወማሉ።አስተያየት ሰጭዎቹ ጥያቄ አቅራቢዎቹ ሃገሪቱ የምትገኝበትን ሁኔታ ከግምት ውስጥ በማስገባት ታግሰው እንዲጠብቁ ይመክራሉ።የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ሰሎሞን ሙጬ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን አስተያየት አሰባስቧል።
ሰሎሞን ሙጬ
ኂሩት መለሰ
አዜብ ታደሰ 
 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW