1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ትምህርትአፍሪቃ

በተጨማሪም ለ86 ቋሚ እና 1 ሺህ 500 ለሚሆኑት ወገኖች ጊዜያዊ የሥራ ዕድል መፍጠር ችሏል

04:57

This browser does not support the video element.

ዓርብ፣ መስከረም 11 2016

“ዲፕሎማም ሆነ ዲግሪ የሚባል ነገር የለኝም “ የሚለው የሀዋሳ ከተማ ነዋሪው ሄኖክ ዶንገቶ በመደበኛ ትምህርቱም ከስምንተኛ ክፍል በላይ እንዳልተማረ ይናገራል፡፡ ያለችውን አንድ የአህያ ጋር በመጠቀም ከሀዋሳ ከተማ መኖሪያ ቤቶች የሚወጣ ቆሻሻን በአነስተኛ ክፍያ በማጓጓዝ ነው ሥራውን የጀመረው።

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW