ሳምንታዊ የስፖርት ዝግጅት
ሰኞ፣ ነሐሴ 5 2017
ማስታወቂያ
የዛሬው የስፖርት መሰናዶ ከእንግሊዙ ሊቨርፒል ሽንፈት እስከ የጀርመን ቡንደስ ሊጋ አዲሱ የውድድር ዘመን፤ የተጫዋዎች ግዢ እና የባየር ሙንሽን የቀጣይ ውድድር ዝግጅትን፤ እንዲሁም ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ስላስመዘገቡበት ስለቻይናው የአሩሽን ማራቶን የሚለን ይኖረዋል። ከፓሪስ ሃይማኖት ጥሩነህ አጠናቅራዋለች።
ሃይማኖት ጥሩነህ
ሸዋዬ ለገሠ