ሳይንስና ሃይማኖት፣26 የካቲት 2001ሐሙስ፣ የካቲት 26 2001የኖቤል ተሸላሚዎች ጭምር በሚገኙባቸው፣ 4 ታዋቂ ጠበብት የሚመራው 80 አባላት ያሉት የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ-ክርስቲያን አካዳሚ፣ ከትናንት አንስቶ ቫቲካን ፣ ሮማ ውስጥ እስከመጪው ቅዳሜ፣ ዓለም አቀፍ የሳይንስ፣ የፍልስፍናና የሥነ-መለኮት ሊቃውንትን ጉባዔ በማስተናገድ ይገኛል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግጋሊሌዮ ጋሊሌይ፣ (ከዘመናዊ የሥነ ፈለክ ምርምር ፈር- ቀዳጆች አንዱ)ማስታወቂያሳይንስና ሃይማኖት ምን ላይ ይስማማሉ? የማይጣጣሙበትስ ነጥብ ምንድን ነው? በያዝነው (2009 ጎርጎሪዮሳዊ ዓ መት)የዳርዊንና የሥነ-ፈለክ መታሰቢያ ዘመን ፣ የቫቲካኑን ዐቢይ ጉባዔ ትኩረት እንቃኛለን።