ስለአዲስ ተሿሚው ፣ በጀርመን የአሜሪካ አምባሳደር ፣ የጋዜጦች አስተያየት፣7 ሐምሌ 2001ማክሰኞ፣ ሐምሌ 7 2001የቀድሞው የ Goldmann Sachs ባንክ ኀላፊ ፊሊፕ ዲ መርፊ፣ በጀርመን አዲሱ የአሜሪካ አምባሳደር ሆነው ሳይሾሙ እንዳልቀሩ ተነገረ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግበፖሊስ የሚጠበቀው ፣ በበርሊን የአሜሪካ ኤምባሲ፣ምስል APማስታወቂያ የጀርመን ው ጉ ሚንስቴር በዚህ ጉዳይ ላይ አስተያየት ከመሠንዘር ቢቆጠብም ፣ መጽሔቶችና ጋዜጦች በየበኩላቸው ሐተታ አሥፍረዋል። የጋዜጦችን ዓምድ የተመለካከተው ይልማ ኃይለ-ሚካኤል የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል። ተክሌ የኋላ ሸዋዬ ለገሠ