1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስለ ትግራዩ ተቃውሞ የአረና ትግራይ አስተያየት

እሑድ፣ ግንቦት 23 2012

የዓረና ትግራይ ለልአላዊነትና ዴሞክራሲ ህዝብ ግንኙነት ሐላፊ አቶ ዓምዶም ገብረስላሴ የክልሉ መንግስት ለህዝቡ ጥያቄ ተገቢውን ምላሽ እንዳልሰጠ ለዶቼቨለ ገልፀዋል።የአስገደ ወረዳ ማይሐንስ ከተማ ነዋሪዎች ተቃውሟቸውን ለመግለጽ ወደ ሽረ የሚወስደዉን መንገድ ዘግተው ነበር።የወጀራት ወረዳ ነዋሪዎች ደግሞ ባለፈው እሁድ የተቃውሞ ሰልፍ አድርገዋል፡

የአረና ትግራይ አስተያየት

This browser does not support the audio element.

 በትግራይ ክልል በቅርቡ የወጀራትና የአስገደ አካባቢ ነዋሪዎች አካባቢያቸው የወረዳ ማዕከልነት ሥልጣን እንዲኖረው የሚያሰሙት ጥያቄዎችና ተቃውሞ 'የስርዓት ለውጥ ጥያቄዎች ናቸው' ሲል በትግራይ በተቃዋሚነት የሚንቀሳቀሰው ዓረና ትግራይ አስታወቀ፡፡ የዓረና ትግራይ ለልአላዊነትና ዴሞክራሲ ህዝብ ግንኙነት ሐላፊ አቶ ዓምዶም ገብረስላሴ የክልሉ መንግስት ለህዝቡ ጥያቄ ተገቢውን ምላሽ እየሰጠ እንዳልሆነ ለዶቼቨለ ገልፀዋል።የአስገደ ወረዳ ማይሐንስ ከተማ ነዋሪዎች ተቃውሟቸውን ለመግለጽ ወደ ሽረ የሚወስደዉን መንገድ ዘግተው ነበር።የወጀራት ወረዳ ነዋሪዎች ደግሞ ባለፈው እሁድ የተቃውሞ ሰልፍ አድርገዋል፡፡ዝርዝሩን የመቀሌው ወኪላችን ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ ልኮልናል።
ሚሊዮን ኃይለሥላሴ
ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ
 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW