1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስለ ኢቦላ፣ የአፍሪቃ ሕብረት መግለጫ ፣

ሐሙስ፣ ጥቅምት 6 2007

በአፍሪቃ ክፍለ ዓለም የኢቦላን ተኀዋሲ መስፋፋት መግታት ይቻል ዘንድ ባለሙያዎችን ያሠማራው የአፍሪቃ ሕብረት አዲስ ተስፋ መኖሩን አስታወቀ። የሕብረቱ ጽ/ቤትና የሰላምና ጸጥታ ኮሚሽኑ በሕብረት በመሰለፍ፤ ተስፋው ፤

Dr Nkosanzana Dlamini Zuma
ምስል DW/G. Tedla

በዘመቻ ተግባራዊነት እውን እንደሚሆን በሕብረቱ ኮሚሽን ሊቀመንበር እንኮሳዛና ድላሚኒ ዙማ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይr ተንጸባርቋል ። በሥፍራው የተገኘው የአዲስ አበባው ዘጋቢአችን ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW