1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
እምነትአፍሪቃ

ስለ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አባቶች ስምምነት አስተያየት

ሐሙስ፣ የካቲት 9 2015

ራሱን «የኦሮሚያ እና የብሄር ብሄረሰቦች ሲኖዶስ» ብሎ በሰየመው ቡድን ተፈጥሮ የነበረው ችግር በኢትዮጵያ ተዋሕዶ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ቀኖናዊ ስርአትን በተከተለ መንገድ መፈታቱን ቤተክርስቲያኗ ትናንት ዐስታውቃለች። ቤተክርስቲያኗ ሲኖዶሳዊ አንድነቷ እና ሉዓላዊነቷ እንዲከበር ስምምነት መደረሱንም ገልፃለች።

Äthiopien Büro der Stadtverwaltung Addis Abeba
ምስል፦ Seyoum Getu/DW

ስለ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶስምምነት የነዋሪዎች አስተያየት

This browser does not support the audio element.

ራሱን «የኦሮሚያ እና የብሄር ብሄረሰቦች ሲኖዶስ» ብሎ በሰየመው ቡድን ተፈጥሮ የነበረው ችግር በኢትዮጵያ ተዋሕዶ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ቀኖናዊ ስርአትን በተከተለ መንገድ መፈታቱን ቤተክርስቲያኗ ትናንት ዐስታውቃለች። ቤተክርስቲያኗ ሲኖዶሳዊ አንድነቷ እና ሉዓላዊነቷ እንዲከበር ስምምነት መደረሱንም ገልፃለች። ለሳምንታት የዘለቀው እና የሰው ሕይወት የጠፋበት ይህ ውዝግብ መፈታቱ ብዙዎችን ያስደሰተ ቢሆንም በአንፃሩ በዚሁ ሳቢያ የታሰሩ ሰዎች አለመፈታት እና «ስለሞቱት ሰዎች ብዙም የተባለ ነገር የለም።» በሚል ስምምነቱ ሙሉ አይደለም የሚሉም አሉ።

ሰለሞን ሙጬ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW