ስራ አጥ ምሩቃን
ዓርብ፣ ነሐሴ 6 2003ማስታወቂያ
ይህም የሃገሪቱን የተማረ የሰው ኃይል እጥረት ለማቃለል እንድ መፍትሄ ተደርጎ ይወሰዳል ። ይሁንና ከእነዚህ ተመራቂዎች የስራ ያለህ እያሉ የሚዋትቱት ቁጥር ጥቂት አይደሉም ። አንዳንዶችም በስራ አጥነት ከመጉላላት በተገኘው የስራ መስክ ተሰማርተው ህይወታቸውን በመግፋት ላይ ይገኛሉ ። ዩሀንስ ገብረ እግዚአብሔር ከድሬዳዋ ይህ እጣ የገጠማቸውን ሁለት ወጣቶች አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።
ዩሀንስ ገብረ እግዚአብሔር
ሂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሰ