1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስርዓት ዴሞክራሲ እና የሲቭል ማህበረሰብ ሚና

ረቡዕ፣ ኅዳር 20 2010

የበጎ አድራጎት ማህበራት ዴሞክራሲ፣ የሰብዓዊ መብት እና መልካም አስተዳደር በማቃናቱ በኩል ከፍተኛ ሚና ስለሚጫወቱ መንግሥት የበጎ አድራጎት ማህበራትን በተመለከተ ያወጣውን ሕግ እንዲከልስ ተጠየቀ።

Flash-Galerie Der Blick aus meinem Fenster Addis Abeba Äthiopien
ምስል S. Mengist

የቪዥን ኢትዮፕያ ኮንግረስ ፎር ዴሞክራሲ ዓ/ጥናት

This browser does not support the audio element.

ይህ ጥያቄ የቀረበው ቪዥን ኢትዮፕያ ኮንግረስ ፎር ዴሞክራሲ የተባለው መንግሥታዊ ያልሆነው ድርጅት ትናንት ከጀርመናውያኑ የፖለቲካ ጥናት ተቋም ፍሪድሪሽ ኤበርት ሽቲፍቱንግ ጋር በጋራ ባካሄደው የአንድ ቀን ዓውደ ጥናት ላይ ነበር። በዓውደ ጥናቱ ላይ የተለያዩ የተቃዋሚ ፓርቲዎች፣ የመንግሥት ተቋማት እና የሲቭል ማህበራት ተወካዮች ተሳታፊዎች ሆነዋል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW