1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስኬታማዉ የወባ ላይ ዘመቻ

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 21 2001

በኢትዮጵያ የወባ በሽታን ለማጥፋት የሚደረገዉ ጥረት ፍሬ እያፈራ ነዉ። ከአዉሮጳዉያኑ 2005ዓ,ም ወዲህ የተሰራጨዉ መድሃኒነት የተነከሩ አጎበሮች ቁጥር ወደ20,000 ደርሷል።

የወባ ትንኝምስል DW-TV

በወባ ላይ ለተከፈተዉ ዘመቻ ዋነኛ ተዋናዮቹ የቤት ለቤት አገልግሎት የሚሰጡ ሴት ወጣት የጤና ኤክስቴንሽን ሰራተኞች ናቸዉ። ታማሚዎቹን ቤታቸዉ ድረስ ሄደዉ ይመረምራሉ፤ መድሃኒትና ምክርም ይሰጣሉ። በዚህ ዘርፍ የተደረገዉ ጥረት በሌሎቹም ኅብረተሰቡን በሚያጠቁ የበሽታ ዕነቶች ላይ ቢደረግ ዉጤቱ ከፍተኛ እንደሚሆን ይገመታል።

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW