ስዊድናዊው የንጉሡ አገልጋይ በኢትዮጵያ
ዓርብ፣ ሚያዝያ 17 2006ማስታወቂያ
ይኽ ሊቅ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤትን በመመሥረት ዘመናይ መልክ እንዲኖረው ከፍተኛ አስተዋፅዖ ማድረጉም ይነገርለታል። ዮሐንስ ኮልሞዲን በአደረበ ትድንገተኛ ኅመም ነበር አዲስ አበባ ውስጥ በ1933 ዓም ከእዚህ ዓለም በሞት የተለየው። ዮሐንስ ኮልሞዲን በወቅቱ የንጉሡ አማካሪ እንደነበረና የመጀመሪያውን የኢትዮጵ ያሕገ-መንግሥት እንደፃፈ ይጠቅሳል፤ የስቶክሆልም ዘጋቢያችን ቴድሮስ ምኅረቱ የላከልን ዘገባ። አብረንእንከታተለው።
ቴድሮስ ምኅረቱ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ሸዋዬ ለገሰ